Get Mystery Box with random crypto!

#ሀሙስ_ሰኔ_8/2015 ይጀምራል። Ethio-Medical Training Plc and CPD Cente | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

#ሀሙስ_ሰኔ_8/2015 ይጀምራል።
Ethio-Medical Training Plc and CPD Center (ኢትዮ-ሜዲካል ትሬኒንግ ፒኤሊሲ እና የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል)

➩በቀጣይ Licensure/Exit exam ለምትወስዱ የፋርማሲ፣ ጤና መኮንን፣ ነርሲንግ፣ ላብራቶሪ እና ሚድዋይፈሪ ባለሙያዎች(ተመራቂዎች) በሙሉ የCOC Tutorial class ምዝገባ አሁንም እየተካሄደ ይገኛል ስለሆነም በቀሩት ጥቂት የምዝገባ ቀናት ፈጥነው ይመዝገቡ።

➩ቲቶሪያሉ የሚሰጠው በሁሉም ዘርፍ በቂ ዝግጅት ባላቸው ባለሞያዎች ሲሆን

➩አላማችን ሰልጣኞች በቂ የልምምድ ጊዜ አሳልፈው ለፈተናው ብቁ ሆነው ማየት ነዉ እርሶም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።

ለመመዝገብ ይምጡ ወይም ይደውሉ!!!

ምዝገባው ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ይህን አውቃችሁ የስልጠናው ቀን ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባን::

ስልጠናው Address:
Addis Ababa, #CPD_Center
092 1785903
091 2441527
094 7473333
092 0856732
#ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ቢሮ_ቁጥር_402 ላይ ያገኙናል።

https://t.me/jossiale2022
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc