Get Mystery Box with random crypto!

ጉዳዩ፡- የቋሚ ቅጥር የጥሪ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ በቁጥር አብክጤ8.03/3810 በቀን 1 | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ጉዳዩ፡- የቋሚ ቅጥር የጥሪ ማስታወቂያ

የአብክመ ጤና ቢሮ በቁጥር አብክጤ8.03/3810 በቀን 11/08/2015 ዓ.ም ባወጣው የጠቅላላ ሀኪም ፣ጥርስ ሀኪም እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት የቅጥር ማስታወቂያ ተመዘገባችሁ ፈተና መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ማክሰኞ በ06/10/2015 ዓ.ም ጧት 3፡00 ሰዓት ምደባ ስለሚሰጥ በአብክመ ጤና ቢሮ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 11 በመገኘት እጣ በማውጣት የምደባ ደብዳቤ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡