Get Mystery Box with random crypto!

#Update አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው አገር አቀፍ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

#Update

አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና

በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

በዚህም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ ዕጩ ምሩቃን እንዲሁም ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቃል፡፡

አገር አቀፍ የመውጫ ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ ሚኒስቴሩ አቅጣጫ አስቀምጧል።

በኦንላይን የሚሰጠውን ፈተና በአገር አቀፍ ደረጃ ከ240 ሺህ በላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡

T u