Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ - አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ - አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት፣ የሣንባ እና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና ሰብ-ስፔሻሊስት፣ አማካሪ፣ አስተማሪና ተመራማሪ ዶ/ር ነቢዩ መስፍን ገድሉ በድንገተኛ ሕመም አርፈዋል። ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው፣ ለተማሪዎቻቸውና በሙያቸው ላገለገሉት ሕዝብ መጽናናትን እንመኛለን!