Get Mystery Box with random crypto!

አንድን ስህተት ደጋግመን የምንሰራ ከሆነ የምንኖረው በግምት ነው ማለት ነው፡፡ ስህተት ሁለት አ | ተመስገን አብይ _ Psychologist

አንድን ስህተት ደጋግመን የምንሰራ ከሆነ የምንኖረው በግምት ነው ማለት ነው፡፡

ስህተት ሁለት አቅጣጫዎች አሉት፡

አንዱ
ተስፋ ወደ መቁረጥ የሚያመራ ሲሆን

ሁለተኛው ወደ
ከፍታ የሚወስድ ነው፡፡

ዋናው ጉዳይ መሳሳታችን ሳይሆን ስህተታችን ላይ ቆመን
ለመማር አለመሞከራችን ነው፡፡

ትክክል እንዳልሰራን ካወቅን ማድረግ ያለብን እዛው ሁኔታ ውስጥ ሆነን
ስህተታችንን ማየት ነው፡፡

በመቀጠልም
የተማርነውን ነገር ደጋግመን ማሰብና ወደስራ ማምጣት መቻል ነው፡፡

@temuabiy @temuabiy @temuabiy