Get Mystery Box with random crypto!

ትንሳኤን ከኛ ጋር! መልስ -ቁጥር 1 ቴሌብር ኢንጌጅ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! መል | telebirr

ትንሳኤን ከኛ ጋር!

መልስ -ቁጥር 1 ቴሌብር ኢንጌጅ

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

መልሱን በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል እንሸልማለን!

አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

ለሁለተኛው ዙር ጥያቄ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 1 ሰዓት ይጠብቁን !

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia