Get Mystery Box with random crypto!

ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ | telebirr

ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ!

በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን ለበዓል፣ ልደት ወይም የተለያዩ የደስታ ቀናትን አስመልክቶ ብር መለገስ ከፈለጉ፤ ካሉት አማራጮች ውስጥ ሻሞን ተጠቅመው እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የብር መጠን ሻሞ ማለት ይችላሉ።

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia