Get Mystery Box with random crypto!

እስከ የካቲት 21 ድረስ በቆየውና ግብይታቸውን በቴሌብር ላከናወኑ ወኪሎቻችን የምንሸልምበት ፕሮግራ | telebirr

እስከ የካቲት 21 ድረስ በቆየውና ግብይታቸውን በቴሌብር ላከናወኑ ወኪሎቻችን የምንሸልምበት ፕሮግራም ተጠናቋል!

በ2ኛው ዙር የሽልማት ፕሮግራማችን ለ 238 የቴሌብር ወኪሎቻችን በአፈጻጸማቸውና ለ105 ወኪሎች ደግሞ በእጣ ለእያንዳንዳቸው የ 10,000 ብር የማበረታቻ ሽልማት አበርክተናል!

በቀጣይ በሃገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የግብይት መጠን ያስመዘገቡና እስከ 250 ሺህ የተሸለሙትን እናሳውቃለን ።


ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ለተጨማሪ መረጃ እና ህግና ደንቦች https://bit.ly/3Rnl9VD ይመልከቱ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia