Get Mystery Box with random crypto!

የፊታችን እሁድ መነሻና መድረሻውን በመስቀል አደባባይ አድርጎ የሚካሄደውን ኢትዮጵያ ታምርት የ10 | telebirr

የፊታችን እሁድ መነሻና መድረሻውን በመስቀል አደባባይ አድርጎ የሚካሄደውን ኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የመሮጫ ቲሸርትዎን በቀላሉ በቴሌብር ይግዙ!

የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ ላይ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ዝግጅት እና ትኬቶች የሚለው ዝርዝር ውስጥ ያገኙታል!
ቴሌብር ሱፐርአፕን በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው፤ ኑሮዎን ይቅልሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia