Get Mystery Box with random crypto!

የቴሌኮም አገልግሎቶችን በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያስፈልግዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን | telebirr

የቴሌኮም አገልግሎቶችን በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያስፈልግዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችንን 8994 ላይ አጭር መልእክት በመላክ በቀጥታ ያግኙ!

ሙሉ ሐሳብዎን አጠር አድርገው ይጻፉልን

እንደ ቋንቋ ምርጫዎ 24 ሰዓት ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia