በኩባንያችን የቀድሞ ዋና ስራ አስኪያጅ (በስተግራ) የተመራ የከፍተኛ አመራር ልኡክ በስፔን የአይ.ቲ.ዩ ስብሰባ ላይ ሃገራችንን ወክለው በታደሙበት ወቅት የተወሰደ ምስል ለትውስታ እናጋራችሁ ዘንድ ወደድን! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia 17.0K viewsedited 09:04