በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ተሰባስበው በደመቀ ድባብ እያከበሩ ሩቅ ካለ ወዳጅ ዘመድ ጋር ደግሞ እየተደዋወሉ ዒድ ሙባረክ ሲባባሉ ለመልካም ምኞትዎ መግለጫ እስከ 25% ቅናሽ የተደረገበትን ልዩ የዒድ አል-ፊጥር የሞባይል ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ገዝተው በስጦታ ያበርክቱ! ዒድ ሙባረክ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia 18.2K views09:46