Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ ቁጥር 2! በደስታ ሰዓት ጥቅል ውስጥ የማይካተተው ጥቅል የቱ ነው? ሀ. የደስታ ማለዳ | telebirr

ጥያቄ ቁጥር 2!

በደስታ ሰዓት ጥቅል ውስጥ የማይካተተው ጥቅል የቱ ነው?

ሀ. የደስታ ማለዳ
ለ. የደስታ ምሳ
ሐ. የደስታ ምሽት
መ. እሁድን በደስታ

መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia