Get Mystery Box with random crypto!

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

የቴሌግራም ቻናል አርማ tefsirsheikhali — የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን
የቴሌግራም ቻናል አርማ tefsirsheikhali — የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን
የሰርጥ አድራሻ: @tefsirsheikhali
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.03K
የሰርጥ መግለጫ

የሸይኽ አሊ አሚንን የቁርአን ተፍሲር የድምፅ ቅጂዎች በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ያላችሁን ሀሳብ አና አስተያየት @Emamzhby432 ይላኩልን።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-22 19:33:24 Live stream finished (41 minutes)
16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 18:51:46 Live stream started
15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 17:04:42 አላህ ካለ የተፍሲር ደርስ live stream በቀጥታ እናስተላልፋለን. ከመግሪብ ሰላት በኃላ ይጠብቁን
https://t.me/tefsirsheikhali
1.2K viewsedited  14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:48:51
ሁለተኛ ዙር የተፍሲር ትምትህርት እሁድ ነሀሴ 15/ 2014 እንደሚጀመር ለማሳወቅ እንወዳለን
ቦታ : ኑር መስጂድ (03 ቀበሌ ፊት ለፊት )
ሰዓት : ከዘወትር ከጁምዓ እስከ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ
1.2K viewsedited  15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 06:52:47 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.meshmesh.zoher قصيدة خير النساء البرة التقية قراءة واستماع بدون نت
590 views03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 14:50:36
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ነገ ማለትም ማክሰኞ ነሀሴ 10/2014
"ቀሲደቱ ኸይሩ ኒሳኢል በሪያህ" የተሰኘውን ሪሳላ በሸይኽ አሊ አሚን እንደሚጀመር ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

የመማሪያ ቀናት፦ ከሰኞ እስአ ሀሙስ ጠዋት 12:00 ጀምሮ
ቦታ፦ አሊ መስጂድ (ኬላ)
ፆታ :- ሁለቱንም
የኪታቡን hardcopy እና softcopy ደርስ ቦታ ማግኘት ይችላሉ
459 views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 16:46:26
የሸይኽ አሊ አሚንን የቁርአን ተፍሲር የሞባይል መተግበሪያ (application) በስልክዎ ላይ በመጫን ባሉበት ሆነው እውቀትን ይቅሰሙ።

https://docs.google.com/uc?export=download&id=1_vboxlhUu66GFV32EKe_sMu8F_2jP4al
2.1K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 18:08:32
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ
ውድ የተከበራቹ የጅጅጋ ሙስሊም ነዋሪዎች በሙሉ አል-በረካ ኢስላማዊ ማህበር በአይነቱ ልዩ የቁርዓን ተፍሲር ምረቃ እና የዳዕዋ ፕሮግራም አሰናድተን ስንጠራዎ በታላቅ ደስታ ነው
ቦታ፦ 03 መጅሊስ አዳራሽ
ቀን፦ ቅዳሜ ነሀሴ 7/2014
ሰዓት፦ ከሰዓት ከ9:00 ጀምሮ
https://fb.me/e/2wSM1bUiW
557 views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ