Get Mystery Box with random crypto!

'ገጥሞሽ የሳባ ሞገስ የኪሊዮፓትራ አምረሽ ትታዪ ጀመር በራስሽ ተራ በዓለም የውበት ፀሐይ ወቶ እን | ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

"ገጥሞሽ የሳባ ሞገስ የኪሊዮፓትራ
አምረሽ ትታዪ ጀመር በራስሽ ተራ
በዓለም የውበት ፀሐይ ወቶ እንደገና
ባንቺ ዘመን ላይ ዋለ ዛሬ ቁንጅና
ያንስብሻል መባል ቆንጆ የማር ክዳኔ
ከንፈርሽ ላይ ሰም አለ ወርቅ የፍቅር ቅኔ
ያንስብሻል የኔ መልካም የአመል ሙዳይ
ሰው አለ ወይ ውብ እንዳንቺ ፀባየ ሰናይ..."

• @TEDYAFROETHIOPIA •
• @TEDYAFROETHIOPIA •