Get Mystery Box with random crypto!

TEDTECH™

የቴሌግራም ቻናል አርማ tedtech — TEDTECH™ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tedtech — TEDTECH™
የሰርጥ አድራሻ: @tedtech
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.56K
የሰርጥ መግለጫ

TEDTECH™
🚩"OUR VISION IS TO BE THE MOST WELL KNOWN, TRUSTED & AMENABLE ONLINE SHOPPING CHANNEL "
Contact @➜ 0940102848
➜0989030081
>0961276576
አድራሻ፦📌ቁጥር 1፦ቦሌ (አትላስ) ግሬስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
📌ቁጥር 2፦ቦሌ ት/ቤት ፊት ለፊት አ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-27 12:24:08
Tummy Wrap Belt

ቦርጭ የሚሰበስብ
ስብ የሚያቃጥል
4 ሜትር
Fat Burning Molding
Body Shaping
Reduce Waistline
Promote Sweating

ዋጋ፦ 1600ብር
አድራሻችን= Bole Almensh plaza
ስልክ:
0989030081
0940102848
@Nahu4112
216 views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 12:14:24
New Arrival!

MULTIFUNCTIONAL SIT-UP BAR AND RESISTANS BAND

Sit-up Bar በቀላሉ መሬት ላይ በማጣበቅ የተለያዩ ስፖርቶችን የሚሰሩበት!

SIT UP, PLANK, PUSH UP, TRICEPS EXERCISE....የመሳሰሉትን ስፓርቶች ለመስሪያነት የሚመርጡት።

ከፍተኛ ካሎሪ ለማቃጠል እንዲሁም ቦርጭን እና አላስፈላጊ ስብ በቀላሉ ለማቃጠል የሚረዳ ።

አ/አ ያሉበት እናደርሳለን / ክፍለ ሃገር ከሆኑም በፖስታ ቤት እንልካለን ።

(ዋጋ-1950ብር
0989030081
0940102848
@Nahu4112
አድራሻ Bole almensh plaza 014
215 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 12:08:43
NEW ARRIVAL!

FULL BODY EXPANDER


የጂም መሄድ ፈልገው ከስራ ሰዓቶ ጋር አልገጥም ብሎታልI እንግድያውስ በማንኛውም ሰዓት በፈለጉበት ቦታ ስፓርቶን መስራት የሚችሉበት ልዩ ቴክኖሎጂ አምተንሎታል!

ጠንካራ ሰውነት እና ያማረ የሰውነት ቅርፅ ለማምጣት ሲፈልጉ የሚመርጡት ልዩ የስፖርት መስሪያ

የእጅ ፣ የሆድ ፣ የደረት ፣ የትከሻ እና የእግር ስፖርት መስራት የሚችሉበት።

5 ስፕሪንግ የተገጠመለት እንደየ አቅሞ እየቀናነሱ የሚጠቀሙበት ልዩ መሳሪያ

ክፍለ ሃገር ከሆኑም በEMS የፖስታ አገልግሎት በ2 ቀን ውስጥ እንደርሳለን።

ዋጋ-1600ብር
0989030081
0940102848
@Nahu4112

አድራሻ: ቦሌ Almensh plaza 014
227 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 14:39:47
ተነስቷል !

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!! አደረሰን!

መልካም ዓመት በዓል!
423 views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 10:59:13
M9 Sports Bracelet
#ዶክተራችንን_በእጃችን_ስማርት_ሰዓት
☛ የልብ ምታችንን ይለካል ፣
☛ የደም ግፊት ይለካል ፣
☛ የሰውነታችንን የውሃ መጠን ይለካል ፣
☛ የእርምጃ ብዛት ይለካል፣
☛ የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣
☛ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ፣
☛ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል... ወዘተ

☆ ቻርጅ ይደረጋል 2 ሰዓት ቻርጅ አድርገነው 1 ሙሉ ቀን ይቆያል..
☆ ከማንኛውም ስልክ ጋር በብሉቱዝ ይገናኛል
#Product_Details:
︎Track your day and night
︎m4 my Device my life
︎Comfortable fit
︎Concise fashion Style
︎marvelous tone Quality


ዋጋ፦ 1900 ብር

አድራሻችን
አዲስ አበባ = Bole Medahenialem
ስልክ:
0989030081
0940102848
@Nahu4112
182 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 17:19:10
ታላቅ ቅናሽ

4-IN-1 RESISTANCE BAND

( ጂም ሳሄዱ ሁሉንም ዓይነት ስፓርት በቤትዎ መስራት የሚያስችል ልዩ የስፖርት መስሪያ!)

ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት ልዩ የስፖርት መስሪያ

በቀላሉ በር ላይ ወይም ብረት ላይ በማሰር የእጅ ፣ የሆድ ፣ የደረት ፣ የትከሻ እና የእግር ስፖርት መስራት የሚችሉበት።

(2000ብር
0989030081
0940102848

አድራሻ
ቁ-1: ቦሌ ALMENSH
-----------------
30 views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 17:02:53
Hip Resistance Band
3 pic
For Legs and Butt

በቤትዎ ውስን ስፖርቶችን በመስራት ያማረ ቅርፅ ይላበሱ
ለሰውነት ቅርፅ ማሳመሪያ የሚሆኑ ስፖርቶችን መስሪያ
3 የተለያየ የጥንካሬ መጠን ያላቸውን በአንድ ላይ የያዘ
ለሴቶች ያማረ የዳሌ, የእግር እና የሆድ ቅርፅ ተመራጭ
ባጭር ጊዜ አማላይ የሆነ ጤናማ ሰውነት የሚያላብስ
ዋጋ፦ 1700ብር

0989030081
0940102848
Text- @Nahu4112
54 views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 17:00:03
New arrival

Double Toning Band


ጠንካራ ሰውነት እና ያማረ የሰውነት ቅርፅ ለማምጣት ሲፈልጉ የሚመርጡት ልዩ የስፖርት መስሪያ

የእጅ ፣ የሆድ ፣ የደረት ፣ የትከሻ እና የእግር ስፖርት መስራት የሚችሉበት።

Full body workout የሚሰሩበት!

ለአያያዝ ምቹ መሆኑ ስፖርቶን የትኛውም ቦታ መስራት ያስችላል።

ማቴሪያሉ ጠንካራ እና ረጅም ጊዜ የሚገለገሉበት

ክፍለ ሃገር ከሆኑም በEMS የፖስታ አገልግሎት በ2 ቀናት ውስጥ እናደርሳለን።

ዋጋ-1700ብር
0989030081
0940102848
@theo41

አድራሻ: ቦሌ
53 views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 16:49:25
ስፖርትን በቤቶ

GYM BALL
(ከ100 በላይ ስፖርቶችን በቤቶ የሚሰሩበት)

ለ እርጉዝ ሴቶች የእርግዝና sport መስራያ
Abs, chest, sholder, leg, biceps, triceps workouts ሁሉንም በአንድ ላይ የሚሰሩበት ለጡንቻ መሸማቀቅ እና ለወገብ ለዲስክ ችግር ፍቱን መድኃኒት።

65Cm ስፋት ያለው 300kg የሚሸከም

(2700ብር

0989030081
0940102848

አድራሻ
ቁ-2:ቦሌ ALMENSH PLAZA
55 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 16:46:44
YOGA MAT

YOGA MAT በራ ያለ መልካም ቀን ለማሳለፍ የሚመርጡት የስፖርት መስሪያ!

SIT UP, PLANK, PUSH UP, YOGA...... የመሳሰሉትን ስፓርቶች ለመስሪያነት የሚመርጡት።

ማንኛውንም ስፓርት በምቾት እና በድሎት የሚሰሩበት የስፖርት መስርያ ማቴሪያል።

በ6mm , 8mm , 10mm ,15mm የተለያዩ አማራጭ ያለው

አድራሻ 
ቁ-1: ቦሌ
0989030081
0940102848
price 1950
price =1700
price =1000
54 views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ