Get Mystery Box with random crypto!

ከ ኢትዮ ቴሌኮም የተሰጠ ስጦታ የ2014 በጀት ዓመትን በስኬት ማጠናቀቃችንን አስመልክቶ ለሞባይል | ⭕ቴክ - Com⭕

ከ ኢትዮ ቴሌኮም የተሰጠ ስጦታ

የ2014 በጀት ዓመትን በስኬት ማጠናቀቃችንን አስመልክቶ ለሞባይል ደንበኞቻችን ስለአብሮነታችሁ ምስጋና ከሐምሌ 22-24/2014 ዓ.ም የሚያገለግል የ1.5 ጊ.ባ ዳታየ45 ደቂቃ የሃገር ውስጥ ጥሪ እና 100 መልዕክት እንዲሁም ለያልተገደበ ድምፅ + ዳታ ጥቅል ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ የዓለም አቀፍ ጥሪ በስጦታ ማበርከታችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!