Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ዕለታዊ እና የ1 ሰዓት ያልተገደበ ፕሪሚየም የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል ኢትዮቴሌኮም ይዞ መጦ | ⭕ቴክ - Com⭕

አዲስ ዕለታዊ እና የ1 ሰዓት ያልተገደበ ፕሪሚየም የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል ኢትዮቴሌኮም ይዞ መጦል
አገልግሎቱን በቴሌብር፣ ማይ ኢትዮቴል እና ኢትዮ ገበታ *999# ከፕሪሚየም ጥቅል አገልግሎቶቻችን ዝርዝር ሥር ተካቶ ያገኙታል!
ሌላም አለን ጥቅሎቹን በቴሌብር መተግበሪያ ሲገዙ ተጨማሪ 10% ቅናሽ አለዎት!
ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3GheZj0 ይጎብኙ