Get Mystery Box with random crypto!

Team Work One Trading P.L.C

የቴሌግራም ቻናል አርማ teamworkone — Team Work One Trading P.L.C T
የቴሌግራም ቻናል አርማ teamworkone — Team Work One Trading P.L.C
የሰርጥ አድራሻ: @teamworkone
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.14K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/Teamworkonejobvacancy

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-13 11:56:04 Cashier
#l_and_h_building_materials_plc
#finance
#accounting
#cashier
Addis Ababa
BA degree in Accounting(CGPA 3.0 & above) with experience on cash register machine
Required gender: Female
Competence:-
- Must know how to communicate in English(mandatory)
- Ability to work in team
Note: Applicants must be able to start Job soon
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: May 25, 2021
How To Apply: Send your application letter, CV & copy of relevant credentials(such as Degree, recommendation letter, Experience letter and other relevant Documents) via: esk2abera@gmail.com and landhhr2021@gmail.com or in person at Mekanisa area, near to Donbosco School (Victor door) or Bisrate Gabriel area near to Fresh Corner. For more information contact Tel. 0113698808
@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob
606 views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 10:53:40
551 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 09:45:59 Job Title: SAT Trainer (For Mathematics and English each)

Company: Agape International Language Institute

Job Type: Part-Time

Description: Typical responsibilities of the job include:
* planning, preparing and delivering lessons
* preparing teaching materials
* helping pupils improve their listening, speaking, reading and writing skills via individual and group sessions
* checking and assessing pupils' work
organising and running specialist courses

Those who are interested should submit updated cv and scanned official documents

Address: Addis Ababa, Piassa around St. George church's new building 5th floor

#business_services

@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob

Job Title: Food preparation instructor

Company: The culinary institute of Ethiopia

Job Type: Contractual

Description: Teach low-income participants food safety and sanitation, knife safety, recipe modification, 
cooking terminology,
Nutrition fundamentals and preparing recipes.
Choose recipes that demonstrate key nutrition, food budgeting, and food preparation lessons each week.

Should be COC certified and submit updated cv and scanned official documents

Address: Addis Ababa, Piassa around St. George church's new building 5th floor

#business_services

@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy

Job Title: Intern Website and App developer

Company: The culinary institute of Ethiopia

Job Type: Part-Time

Description: Someone who has a very good knowledge of Html CSS and Javascript. Someone who has a very good knowledge of PHP and MySQL databases. In addition, we also want a mobile application that is connected to the website.

#software

Address: Addis Ababa, Piassa around St. George church's new building 5th floor
Join for new jobs
@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob
547 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 08:51:45
473 views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 08:17:16 አስቸኳይ ክፍት የስራ
ማስታወቂያ

TEAM WORK ONE TRADING PRIVATE LIMITED
COMPANY

ቀን: 5/09/2013

ድርጅታችን ቲም ወርክ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም
.ብዛተ 80
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና
700 ብር ትራንሰፖት

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን ::
' ማሳሰቢያ ደረሰኝ ሳይቀበሉ
ሒሳብ አይክፈሉ ።

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 306 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ
ይገባሉ።

የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- ቦሌ መድሐኒአለም፣ኤድና ሞል ህንፃ ፊትለፊት ሬድዋን ህንፃ ላይ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 03

0926215197

0926326489

+251118600198

ኑ ! አብረን ሰርተን አብረን እንደግ !
ሊኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን !!!
Telegram 0926326489

@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@Teamworkone
@EthioUrgentJob
484 views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 05:39:00 እውነተኛ ሠላም

ንጉሱ በትክክል ሠላምን ሊወክል የሚችል ስዕል መሳል ለቻለ አርቲስት(የስዕል ሙያተኛ) ወሳኝ የሆነ ሽልማት ለመስጠት ተዘጋጅቶ አሳወጀ፡፡ ብዙ የስዕል ሙያተኞችም ሙከራ አደረጉ፡፡ ነግር ግን ንጉሱ የቀረቡትን ስዕሎች ሲመለከት ሁለት ስዕሎችን ብቻ ወደደ፡፡ ንጉሱ ቀልቡ ካረፈባቸው ሁለት ስዕሎች አንዱን መምረጥ የተዘጋጀውን ሽልማት መስጠት ነበረበት፡፡

አንደኛው ስዕል ፀጥ ያለ ባሕርን የሚወክል ስዕል ነው፡፡ አሳሳሉም ባሕሩ በዙሪያው ያሉትን የተራራ ማማዎች እንደ መስታውት አንጸባርቆ ለተመልካች ቅርብ ያደርጋል፡፡ አናቱ ላይም በነጭ ደመና ተሸፍኖ ሰማዩ አርብቦበታል፡፡

ይህን ስዕል የተመለከተ ማናቸውም ሰው እውነተኛ የሠላም ምልክት አድርጎ ሊወስደው የሚችል የአሳሳልጥበብ ያረፈበት ነው፡፡
ሌላኛው ስዕል እንዲሁ የተራራ ስዕል ሲሆን በተራራው ላይ የሚታየው የተራቆተና ያገጠጠ አለት በላዩ ላይም ቁጣ የሚነበብብት ሰማይ የዝባብ እንባውን ሊያንጠባጥ በብልጭታ ጥፊ እየተመታ ይታያል፡፡ በተራራው ጎንም የሚያጓራ ፏፏቴ ይታይበታል፡፡ ስዕሉን ላየ ጨርሶ የሠላም ስሜት የማይፈጥር ስዕል ነበር፡፡ ነገር ግን ንጉሱ ተጠግተው በአንክሮ ሲመለከቱት በፏፏቴው መውረጃ ጀርባ በተሰነጠቀው አለት ላይ ትንሽየ ቁጥቋጦ በቁጥቋጦው ላይ ደግሞ ወፏ ጎጆዋን ቀልሳ ተመለከቱ፡፡ በዛ በተናወጠው የፏፏቴ ድምጽ መሃል ወፏ በፍጹም ሠላም ተቀምጣለች፡፡
የትኛው ስዕል የአሸናፊነት ሽልማቱን የሚወስድ ይመስላችኋል? ንጉሱ የመረጡት ስዕል ሁለተኛው ስዕል ነበር፡፡

ለምን እንደመረጡት ንጉሱ ሲያብራሩ “ሠላም ማለት ምንም አይነት ድምጽ በማይሰማበት፣ ሁከትና ጫጫታ በሌለበት ስፍራ መሆን ማለት አይደለም፡፡ ሠላም ማለት ያለነው በግር ግር መሃል ቢሆንም ፀጥ ያለ ልብ ሲኖረን ሠላም አለን ማለት ነው፡፡ እሱ ነው እውነተኛና ፍፁም ሠለም፡፡” አሉ፡፡ መጽሐፉም የሠላም መጓደልን ሲያጠይቅ አፋቸው ዝም ብሏል በልባቸው ግን ብርቱ ሰልፍ አለባቸው እንዳለው፡፡ ውስጣችን ሠላም ሲያጣ በሆነ ባልሆነው መበሳጨት እንጀምራለን፡፡ እንዲሁም ደግሞ በተቃራኒው ያለው እውነት ነው፡፡

Wisdom pearls “The Real Meaning of Peace”

@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
452 views02:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 05:36:04 አፍርሰህ አትገነባም.

ነጋሽ አበበ

የሄደ ነገር ተመልሶ ይመጣል። ሰብረህ ያጠፍኸው የመሰለህ ነገር ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርምና አፀፍውን መልሶ ሊያስታቅፍህ ምንአልባትም እጥፍ ድርብ አድርጎ ደጃፍህ ላይ ቆሞ በርህን ያንኳኳል። ኃላፊነት በንግግር፣ ተግባርና ሁሉም መስክ ላይ እንዲንፀባረቅ የተገባው በእዚህና መሰል ምክንያቶች ነው።

እርግጥ ነው ኃላፊነትን በፀጋ መቀበል እና ሳይሸራርፉ በተጨባጭ መወጣት ፈታኝ ነው። አስተዋይ አእምሮ እና ቅን ልቦና በምርጫና መንገድህ ካልተለየህ ግን በድል ትወጣዋለህ። ድሉም ከበደል የፃዳ ይሆናል። ድሉ ከራስህ አልፎ አለምን ስለሚጠቅም መልካሙ ስርህ ሄዶ ዞሮ ሲመለስ በጎ ምላሽ ማግኘትህ አይቀሬ ነው። ወርቅ ለሰጠ ወርቅ እና ጠጠርም ለሰጠ ጠጠር ማግኘት ተፈጥሯዊ ህግና የህይወት ነባራዊ እውነታ ነውና።

መልካምነት ከማንም በላይ ላራስ ነው ጥቅምና ፍይዳው። ቅን ሀሳብ አሳቢውን ይባርካል። ሴራ፣ ተንኮል እና ክፍት ህሊናና ልብህን ከሞላው ግን ሌላው ይቅርና መልካም እንቅልፍ እንኳ ብርቅ እና ሩቅ እንደሚሆኑብህ ልነግርህ እችላለሁ። አዳርህ በመባነን እና መበርገግ ይሞላል። ቀን ያሳደድከው በህልምህ መግቢያና መሸሸጊያ ጥግ ያሳጣሀል። ከሀያ አራት ሰዐት እለታዊ ኑሮና ህይወትህ ውስጥ በአንድ ስምንት ሰዐት ያህሉ አሰቃየህ እኮ already። የቀን ፀሀይ ብርሀን ውሎህም ቀላል በማይባል ጊዜና እድሜ ልክ በራሴን፣ ምንትሴን ወዘተ ፈለጠኝ ቆረጠኝ አያማልጥም። ቀን ከሌት የዘራሀቸው ክፍቶች ሌሎችን ብቻ ሳይሆን የአንተን የገዛ ራስህንም ገላም ይቧጥጣሉ። ከአንተ የመነጨና ተንደርድሮ የተተኮሰ ኃይል በእኩል መጠን እና ልክ አጥፊ እንደሆነ ራስህንም ያጠፍል፤ አልሚ ከአደረከው ደግሞ ቅድሚያ አንተን እና የእኔ የምትለውን ሁሉ ባርኮ ለሌሎች ይተርፋል።

ይህ የህይወት ሀቅ ከፊዚክስ action/reaction ተፈጥሮአዊ ህግ ጋር ይመሳሰላል። አፍርሰህ አትቆምም። ጠልተህ ፍቅርን አታተርፍም። ወደህ ላትከበር፣ ትህትናን ሰጥተህ ልትናቅ፣ አሳቢና አስታዋሽ ሆነህ ሳለ ልትረሳ አትችልም። ምክንያቱ ደግሞ ምዕራባዊያን እንደሚሉት የሄደ ነገር ተመልሶ ይመጣልና ነው (what goes around comes around)። አበውም አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል፣ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል፤ በቆፈሩት ጉድጒድ መቀበር አይቀርም ወዘተረፈ ብለውናል።
@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
399 views02:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 05:30:37 Job Title: Intern networking

Company: ZERGAW Isp

Job Type: Contractual

Description: payed internship Qualification and skill:
BSC. In Electrical engineer, computer engineer, computer science and any related fields
Resident in addis ababa, Transport allowance 1500.00 birr Send your cv @iMieraf text only
@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
365 views02:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 05:25:00 Communication Officer
#development_expertise_center_dec_ethiopia
#creative_arts
#journalism
#communication_officer
Addis Ababa
Bachelor's or Master's Degree in Public Relations, Marketing, Journalism/English language, ICT with experience on CSO working environment has an added value
Competence:-
- Skill in data collection and tracking
- Excellent written and verbal communications skill in English
- Capability to easily use computers and ICT equipment's
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: May 18, 2021
How To Apply: Send your application letter, CV and summary of work experiences and competencies via: commofficer@decethiopia.org
Note: Competent female applicants will be given priority.
Join
@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob
369 views02:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 05:20:01 Content Developer Intern
#whiz_kids_workshop_plc
#creative_arts
#journalism
#internship
Addis Ababa
Bachelor's Degree in English, Journalism, Communications, or related field
Competence:-
- A passion for content writing and a drive to grow within the industry
- Fast learner with a strong sense of urgency
- Excellent written and verbal communication both in Amharic and English
- Comfortable working in an office environment
- Ability to write articles free of typos and grammatical errors
- Can adapt our writing style
- Self-starter, deadline-driven, collaborator, team player
- Knowledge of branding and ability to write in WKW’s voice while highlighting product initiatives
- Strong research skills and the ability to translate scientific information into compelling, everyday language
- Creative thinker
- Well organized and detail-oriented
- Fast writing skills for quick turnaround times
- Written and verbal communication skills
- Be Tech and social media Savvy
- Adopt our writing style
- Have strong research skills
- Extremely strong writing skills in both English and Amharic
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: May 17, 2021
How To Apply: Follow the link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfTWsbfMWBNIhep8Khj7LC-aDpMLCJnw1BvWDjZxNiA3h87yQ/viewform
Note: Whiz Kids provides and gives priorities of full-time positions for its interns based on performance.

@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob
389 views02:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ