Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ TOP TRADING | Team Work One Trading P.L.C

አስቸኳይ ክፍት የስራ
ማስታወቂያ

TOP TRADING p.l.c.

ቀን: 3/08/2014

ድርጅታችን ቶፕ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ በ ቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : ማንበብ እና መፃፍ
የሚችል/ትችል
ብዛተ: 40

ፃታ፡ አይለይም

ደመወዝ ፡ 5,000 እስከ 10,000

ልምድ: ድርጅቱ ሚሰጠውን
ስልጠና መከታተል በቂ ነው።

ልብ ይበሉ፣ ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ብቃትና ልምድ ባላቸው እንዲሁም ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች ስልጠና እንሰጣለን ::

ለስልጠናው እና ለመመዝገቢያ
VAT ጨምሮ 400 ብር

ማሳሰቢያ ደረሰኝ ሳይቀበሉ
ሒሳብ አይክፈሉ

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ ይገባሉ።

የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ፊትለፊት ሚገኘው ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር D3

0975700702

0941440660

ኑ ! አብረን ሰርተን አብረን እንደግ !
Join and Share our Chanel!!
አዳዲስ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን !!!

@EthioUrgentJob
@EthioUrgentJob