Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር_ዜና! የነበልባሎ ክፍለጦር አዛዥ የነበረው ሻለቃ ጌታሁን መኮነን የሰሜን አቸፈር ወረዳ መቀ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

#ሰበር_ዜና! የነበልባሎ ክፍለጦር አዛዥ የነበረው ሻለቃ ጌታሁን መኮነን የሰሜን አቸፈር ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ሊበን ከተማን ተቆጣጠረ። ኮሎኔል ጌታሁን በሁመራ ግምባር፣ ሸረሪና ላይ የነበልባሉን ክፍለጦር እየመራ ከሕወሓት ጋር ሲዋጋ እንደነበር ይታወቃል። ቆስሎ ህክምና ላይ ቢሆንም ከሥርዓቱ ጋር አልተባበርም በማለት ዛሬ ማለዳ የሰሜን አቸፈር ወረዳን ከተማ ተቆጣጥሯል። ኮሎኔል ጌታሁን የሚመራው ፋኖ በጀግናው አርበኛ አያሌው መኮነን ስም "አያሌው ብርጌድ" የሚል ስም ተሰጥቶታል። በአሁኑ ሰዓት በሊበን ከተማ ከህዝቡ ጋር በመወያየት የፋኖ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሟል።


ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut