Get Mystery Box with random crypto!

ያው የሚጠበቅ ነው። የአብይ አሕመድ አገዛዝ ስልኬን ጠልፈው መከታተል ጀምረዋል። የእስር ማዘዣም አ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ያው የሚጠበቅ ነው። የአብይ አሕመድ አገዛዝ
ስልኬን ጠልፈው መከታተል ጀምረዋል። የእስር ማዘዣም አውጥተዋል። እኔ ብቻ ሳልሆን አጅግ በጣም ብዙ ልጆች የእስር ማዘዣ አውጥተው ማደን ጀምረዋል።
የምታገለው ለዐማራ ህዝብ እስከሆነ ድረስ የሚያስደነግጠኝ ሆነ የሚያስፈራኝ አንዳች ነገር የለም።