Get Mystery Box with random crypto!

#ሼር_ፖስት! በዛሬው ቀን ደሴ፣ እንጅባራ፣ ቢቸና፣ ፍኖተሰላም የአብይ አሕመድ አገዛዝ በልዩ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

#ሼር_ፖስት! በዛሬው ቀን ደሴ፣ እንጅባራ፣ ቢቸና፣ ፍኖተሰላም የአብይ አሕመድ አገዛዝ በልዩ ኃይል ላይ ያሳለፈውን ህገወጥ ውሳኔ ተቃውመዋል። ከጦሳ ተራራ፣ ደሴ ከተማ የተላለፈው መልእክት፦

-አባቶቻችን ወዳቀኗት አዲስአበባ ለመግባት የማንንም ፈቃድ አንጠይቅም!
-በላባችን የሠራነው ቤታችን በአማራነታችን ፈርሷል!
-ታሪክ አለን፤ ታሪክ እንሠራለን!
-ኢትዮጵያ ሆይ ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ፤ ሳላስብሽ ብቀር
ምላሴ ከትናጋዬ ትጣበቅ!
➢ የአብይ አሕመድ ቃላት ፍቺዎች፡-

-ብልጽግና - ውድቀት
-አገድነት -ሀገር መፍረስ
-ህግ ማስከበር -ህግ መጣስ
-ዴሞክራሲ -አምባገነን
-ሠላም -ጦርነት
-ፍትሕ -ፍጹም የፍትሕ እጦት
-ወንድማማችነት -ልዩነት፤ ገፊነት

➢ ብአዴን ሆይ፦ የአማራን ሕዝብ ፋኖን አደራጅልኝ፤ አስታጥቅልኝ አለህ እንጂ በትንልኝ አላለህም!


#ቢቸናዎች
-ኢትዮጵያዊነት በስብከት ሳይሆን በተግባር ይገለጽ፣
-ከዐማራ የፀዳች አገር አንፈልግም!

- አርበኛ ዘመነ ካሴ የትግላችን መነሻም መዳረሻም ነው።
-መከላከያ ሰራዊታችን በአማራ ልዩ ሀይል ላይ ከመተኮስህ በፊት ጥቅምት 24ን አስታውስ!

-ወልቃይት፣ ራያ፣ ደራና መተከል የማንደራደርባቸዉ ርስቶቻችን ናቸው።

-አማራነት መዳረሻው ጽኑ ኢትዮጵያዊነት ነው!

-የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ ለኢትዮጵያ አንድነት የጀርባ አጥንት እንጅ ስጋት አይደሉም! ...እያሉ ናቸው።