Get Mystery Box with random crypto!

#ሼር_ፖስት! ህዝቡ ለአማራ ልዩ ኃይል እያሳዬው ያለው ድጋፍና ፍቅር ልብ ይነካል። ዱርቤቴ ላይ ወ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

#ሼር_ፖስት! ህዝቡ ለአማራ ልዩ ኃይል እያሳዬው ያለው ድጋፍና ፍቅር ልብ ይነካል። ዱርቤቴ ላይ ወጣቱ በዳርና በዳር ቆሞ በመሀል በክብር ሲያሳልፋቸው ዕንባ የሚተናነቃቸው ልዩ ኃይሎች ታይተዋል። በተለያዩ አካባቢዎች "መዳኛችን እናተ ናችሁ፤ በጦርነቱ አላሳፈራችሁንም። ዛሬም በናተ እንኮራለን። ጀግኖቻችን" የሚል አድናቆት እየጎረፈላቸው ነው። ልዩ ኃይሉ ከህዝቡ በሚቸራቸው ሙገሳና ድጋፍ "ከህዝባችን በፊት ቀድመን እኛ እንሰዋለታለን" እያሉ ናቸው። በዚህ አጋጣሚ ስንቅና ሎጂስቲክ ተቋርጧል። ደሞዝም አልተከፈላቸውም። ስለዚህ ሁላችንም በያሉበት ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ድጋፍ ማድረግ አለብን።

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut