Get Mystery Box with random crypto!

ሕወሓት ትጥቅ ሳይፋታ፣ ተንቤን የቀበረውን መሳሪያ ሳያስረክብ፣ መከላከያ ውስጥ የዋና ዋና የመሪዎች | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ሕወሓት ትጥቅ ሳይፋታ፣ ተንቤን የቀበረውን መሳሪያ ሳያስረክብ፣ መከላከያ ውስጥ የዋና ዋና የመሪዎች ቦታ በማን እንደተያዘ እየታወቀ የአማራን ልዩ ኃይል መበተን እብድት ካልሆነ በስተቀር ምን ሊባል ይችላል?

በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በቅርቡ መከላከያ "የእሳት ቀለበት" በሚል ባሳተመው መጽሐፍ በስህተት እንኳን የአማራ ልዩ ኃይልና ፋኖ የሚል ቃል እንዳይኖር ጥናቱን በበላይነት የመሩት መጀመሪያ ባጫ ደበሌ ቀጥሎ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ክትትል ያደርጉ ነበር። መጽሐፉ እጄ ገብቶ ሳነበው አንድም ቦታ የአማራ ልዩ ኃይል የከፈለው መሰዋዕትነትና ሁመራ ላይ ቀለበት ሰብሮ መከላከያን የታደገበት ጀብዱ እንዲካተት አልተደረገም።