Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስአበባ ፖሊስ የካህኑን ግድያ ለማስተባበል ሞክረዋል። ይህ ወንጀልን መካድ (Denial) ይባ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የአዲስአበባ ፖሊስ የካህኑን ግድያ ለማስተባበል ሞክረዋል። ይህ ወንጀልን መካድ (Denial) ይባላል። ህዝብ ይመራሉ፣ ፍትሕ ርትዕ ያሰፍናሉ የተባሉ የፀጥታ ተቋማት እነዲህ በአደባባይ ህዝቡን ለመዋሸት ሲሞክሩ አለማፈራቸው ይገርማል። ማንስ ያምነናል ብለው ነው? ምንም ቢሆን እንደ ጲላጦስ "ከደሙ ንፁህ ነኝ" ብለው 30 ጊዜ እጃቸውን ቢታጠቡ ከደሙ ሊነፁ አይችሉም።