Get Mystery Box with random crypto!

በነገራችን ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ማለት' አብይ አሕመድ ቀሚስ ለብሶ' ማለት ናት። ዮዲት ጉዲት | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

በነገራችን ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ማለት" አብይ አሕመድ ቀሚስ ለብሶ" ማለት ናት። ዮዲት ጉዲት አዳነች አቤቤ
ዛሬ ሪፖርት ያደረገችው በዐማሮች ላይ ሂትለራዊ ጄኖሳይድ እንዲፈጸም ግልፅ ጥሪ ነው። የጄኖሳይድ ዋች ፕሬዝደንት ግሬገሪ ስታንተን ከአስቀመጣቸው 8 የጄኖሳይድ ደረጃዎች መካከል፣ መከፋፈል (Classification)፣ ስያሜ መስጠት (symbolization) እና የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ሰለባ ማድረግ (Polarization) ይገኙበታል። ዮዲት ጉዲት አዳነች አበቤ ዛሬ ሪፖርት ያደረገችው እነዚህን መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ የሚያሟላና ለቀጣዩ ጅምላ ግድያ (Genocide) የሚያመቻች ነው

አንድን ማኅበረሰብ አስቀድሞ፣ “ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ከፍተኛ ፍልሰት መንግስትን በመጣል በኃይል ስልጣን ለመቆጣጠር ያለመ ነው” የሚል
አግላይ ስያሜ መስጠት ያን ማኅበረሰብ ለማፈን፣ ለመመንጠርና (ethninc cleansing) ወደ ጅምላ የዘር ፍጅት (genocide) ለማምራት ሆን ተብሎ የተሰራጨ የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ነው።

ይህን ዐማራውን ነጥለው የፈጠራና አፍራሽ አጀንዳ ማድረግ፣ የሳይኮሎጂ ጦርነት፣ የጥላቻ ጦርነት፣ መልካም ስሙን የማጠልሸት ጦርነት፣ ብዥታን የመፍጠር ጦርነት ማንም በዝምታ ማየት የለበትም። አዳነች አቤቤ በግልፅ የሩዋንዳውን የዘር ፍጀት አነሣስቶ እንዳስፈፀመው አርቲኤልኤም (RTLM) በዐማራ ሕዝብ ላይ ግልፅ የሆነ የጅምላ ጭፍጨፋ ቅስቀሳ አድርጋለች።