Get Mystery Box with random crypto!

የዓድዋ ድል በዓል ዋዜማ #በደብረማርቆስ '…በሁለት ወገን የተሣለ ሰይፍ ሆነው የሚወለዱ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የዓድዋ ድል በዓል ዋዜማ #በደብረማርቆስ

"…በሁለት ወገን የተሣለ ሰይፍ ሆነው የሚወለዱ ጀግኖች ምድር። የጀግናው በላይ ዘለቀም፣ የመልአከ ብርሃናት አድማሱ ጀምበሬ፣ የክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ፣ የየኔታ ዮፍታሄ ንጉሤ፣ የእማሆይ ገላነሽ፣ የሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው፣ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ፣ የንጉሥ ተክለሃይማኖት ሃገሯ የጥንቷ መንቆረር፣ የአሁኗ ደብረ ማርቆስም የታላቁን የዓድዋ የድል በዓል ዋዜማ በዚህ መልኩ እያከበረች ትገኛለች። #ዘመዴ