Get Mystery Box with random crypto!

የአድዋው ጀግና ናቸው። የቤጌምድር ዐማራ ናቸው። ከዐፄ ቴዎድሮስ ከፍተኛ ሹም ከነበሩት ከአፈንጉ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የአድዋው ጀግና ናቸው። የቤጌምድር ዐማራ ናቸው።
ከዐፄ ቴዎድሮስ ከፍተኛ ሹም ከነበሩት ከአፈንጉሥ ወርቄ ይወለዳሉ። የአድዋው መብረቅ ደጃዝማች መሸሻ ወርቄ ማለት እኒህ ናቸው።