ኦፎይይ...ዛሬ ምሽት ደሴ ደብረ ቤቴል ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ በጸሎተ ምሕላ አምሽተዋል። ከጣስ ተራራ ስር በምትገኘው ደሴ የሀዘን ዕንባ ወርዷል። ምእመናን ወደመሬት ተደፍተው ዕንባቸውን እያፈሰሱ ፈጣሪያቸውን ተማፅነዋል። 8.3K viewsTadele Tibebu, edited 18:09