Get Mystery Box with random crypto!

በማለዳ ደስ የሚል ዜና። ፍቅሩ ኮማንዶ አሁን ጥዋት ነው በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷል። ቴዲ ከ3 ቀን | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

በማለዳ ደስ የሚል ዜና። ፍቅሩ ኮማንዶ አሁን ጥዋት ነው በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷል። ቴዲ ከ3 ቀን በፊት ማክሰኞ በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷል። አሌክስና ሰሎሞን እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እሮብ ዕለት ተፈተዋል። ደሞዝ በታስረ በሦስተኛ ቀኑ ነው የተፈታው። የአማራ ልዩ ኃይል አሰልጣኝ የነበረውና አሁን ደግሞ በጨልጋ ተመድቦ ይሰራ የነበረው ዮሴፍ አስማረ (ጆሲ) እና ማርሸት የ14 ቀን ግዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው ነበር። ያለፈው እሮብ ፍርድቤት ቀርበው ተጨማሪ የ10 ቀን የግዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው ወደ ማረሚያ ቤት ተወስደዋል።