Get Mystery Box with random crypto!

#ሼር_ፖስት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰን አመስግኑልኝ። በውነቱ የሥራህው ሥራ ድንቅና አርአያ የሚሆን ነ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

#ሼር_ፖስት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰን አመስግኑልኝ። በውነቱ የሥራህው ሥራ ድንቅና አርአያ የሚሆን ነው። እሸቱ በቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ስም ለተቋቋመ ገዳም የእርሻ ትራክተር አበርክቷል። ይህ ገዳም አዊ ዞን ከዳንግላ ከተማ ምዕራብ አቅጣጫ 18 ኪ.ሜ ጉዞ በኋላ ወንደፋይ ቀበሌ ውስጥ ይገኛል። ወለተ ጴጥሮስ አንድነት ገዳም በዐፄ ሱስንዮስ ዘመነ መንግስት በጻዲቋ ወለተ ጴጥሮስ የተመሰረተች ጥንታዊትና ታሪካዊት ገዳም ናት፡፡ እሸቱ ላደረግህው መልካም ሥራ እናመሰግናለን