Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ማሕበር በአሜሪካ (Amhara Association of America/AAA) ከ1500 በላይ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የአማራ ማሕበር በአሜሪካ (Amhara Association of America/AAA) ከ1500 በላይ ከደረሱት በምዕራብ ወለጋ የአማራ ጅምላ ፍጅት ሰለባዎች ውስጥ 282 የሚደርሱትን በስም፣ ዕድሜ፣ ፆታና የመኖሪያ አካባቢ ለይቶ መዝግቦ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አካቷል። ዝርዝሩን በማየት ህፃናትና ሴቶች ምን ያህል እንደተጎዱ ተመልከቱ።