Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ሕፃን በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ዞን ቶሌ ቀበሌ ወላጆቻቸው በታጣቂዎች ከተገደሉባቸው 34 ሕፃና | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ይህ ሕፃን በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ዞን ቶሌ ቀበሌ ወላጆቻቸው በታጣቂዎች ከተገደሉባቸው 34 ሕፃናት ውስጥ አንዱ ነው። እንደምትመለከቱት እሱም ደረቱ ላይ በጥይት ተመትቶ በሕክምና ክትትል ላይ ይገኛል። በቀበሌዋ ውስጥ ከ34 በላይ ሕፃናት ወላጆቻቸው ተገድለውባቸው መጠጊያ አጥተው ይገኛሉ። ልጆቹን ለማሳደግ ብዙ ሰው እየጠየቀ ቢሆንም የዞኑ አስተዳደር ሕፃናቱን ከሆስፒታል አስወጥቶ ወደ ቶሌ ቀበሌ በማጓጓዝ ድንኳን ውሰጥ እንዳስቀመጣቸው ከስፍራው በስልክ ያነጋገርናቸው የአይን እማኞች ገልፀውልናል።

@ጋዜጠኛ ሲሳይ ጎበዜ