Get Mystery Box with random crypto!

እዚች አገር እስትንፋስ ያለው መንግሥት አለ ማለት አይቻልም። የትናንቱን ደስታ ሳናጣጥም ወይኑ ላይ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

እዚች አገር እስትንፋስ ያለው መንግሥት አለ ማለት አይቻልም። የትናንቱን ደስታ ሳናጣጥም ወይኑ ላይ ደማችንን ጨምረውበት አድረዋል። ወለጋ የሆነው እልቂት እጅግ ዘግናኝ ነው። በአንዲት ጀምር ከ100 በላይ ዐማሮች አልቀዋል፤ ከአንድ ቤተሰብ 3 እና 4 ሰዎች በግፍ ተገድለዋል።

በፈረንጆች ግንቦት 30 የኦሮሚያ የፀጥታ ሀላፊው "በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሸኔ የተያዘ አንድ ቀበሌ የለም" ብሎ ከነገረን በኋላ፣ ሰኔ 11 ቀን ደግሞ በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በመቶ የሚቆጠሩ ዐማሮች ተጨፍጭፈው አድረዋል!

የሚነግሩን የማይጨበጥ፣ ወይንም ለውጥ የማይታበት ነጭ ውሸት፣ እየሆነ ያለው ሞት ነው።