Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ቀን ከአንድ ቤተሰብ 5 ሰዎች የአማራ ባንክ ደብተር ከፍተዋል። ዛሬ ተሰልፎ ያልደረሰው ሰው | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

በዛሬው ቀን ከአንድ ቤተሰብ 5 ሰዎች የአማራ ባንክ ደብተር ከፍተዋል። ዛሬ ተሰልፎ ያልደረሰው ሰው እልቆቢስ ነው። በየባንኩ ቅርንጫፍ የነበረው ሰው ብዛት ማመን ይከብዳል። እኔም ተሰልፌ ውዬ ሳይደርሰኝ ቀርቷል። በነገራችን ላይ ሁለት ለምወዳቸው ሰዎች የባንክ ደብተር አስከፍቼ በስጦታ አበርክቻለሁ፣ እኔም ዛሬ ተራዬ ስላልደረሰ ሰኞ የአማራ ባንክ ደብተር በስጦታ አስከፍቶ የሚሰጠኝ ሰው እየጠበቅሁ እገኛለሁ በነገራችን ላይ ለምትወዱት ሰው ከ50 ብር ጀምሮ ደብተር በማስከፈት ስጦታ ማበርከት ትችላላችሁ!

ለሀሳብ ለአስተያየት በዚህ ሊንክ @Tadeletibebut