Get Mystery Box with random crypto!

ብርጋዲየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከሚገኘው 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ብርጋዲየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከሚገኘው 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ። መጀመሪያ ታፍነው እንደተሰወሩ አዲስአበባ ብሥራተ ገብርኤል አካባቢ ታስረው እንደነበረ የታወቀ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ከአዲስአበባ ወደ ባህርዳር እንዲዛወሩ ሆነዋል።