Get Mystery Box with random crypto!

ቅዳሜ፡ መስከረም 7(September 17) ጉዞ ወደ ደብረሊባኖስ (ፖርቱጋል ድልድይ)        | Synergy International Youth Ministry. ሲነርጂ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ሚኒስትሪ።

ቅዳሜ፡ መስከረም 7(September 17)

ጉዞ ወደ ደብረሊባኖስ (ፖርቱጋል ድልድይ)
      

Hiking Trip to Portuguese Bridge
           
              
              
  

መገናኛ ቦታ፦ጊዮን ፡ ሀዲያ ሱፐርማርኬት አጠገብ

መገናኛ ሰዓት፡ ጠዋት 12:00-12:15
መነሻ ሰዓት፡ ጠዋት 12:30


የጉዞ ሂሳብ

ቀድመው ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች፦ 1000 ብር
ዘግይተው ለሚመዘገቡ፦ 1200 ብር
     Foreigner: $40

የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው፦
ትራንስፖርት
የመግቢያ ክፍያ
አስጎብኚ
ስናክ
ምሳ
ውሃ
  ፎቶ
  


ያለን ጥቂት ቦታ ስለሆነ
አሁኑኑ ይመዝገቡ
     BOOK NOW
     0943311945
     0911872092


Account for deposit;
   1000043348608 (CBE)
   1000607872151 (Birhan Bank)
   91809222 (Abyssinia Bank)
               

ማሳሰቢያ
የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል

ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል