ልሰተር ባንተ ላይ!! መስመሩን እዳልስት ==መቸም ሰው ነኝና!! በሀቅ እንደፀናን === በተውሂድ በሱና!! ሀያዬ ሳይጠፋ === ሳይመጣ ፈተና!! ከጌታዬ ትዕዛዝ === ወጥቸ እንዳልታይ!! ለኔ ሒጃቤ ነህ === ልሰተር ባንተ ላይ!! https://chat.whatsapp.com/L6WFWeDUHpYBdskJDx8tjt https://t.me/joinchat/avGC7n_thxEwYzQ0 285 viewsedited 12:28