Get Mystery Box with random crypto!

ትዕግሥት! እኔ ልቤ ንፁህ ነው፤ ጥሩ ሰው ነኝ ግን ለምን እንደዚህ አይነት ከባድ ፈተና ይገጥመኛ | ስኬት(how to succede)

ትዕግሥት!

እኔ ልቤ ንፁህ ነው፤ ጥሩ ሰው ነኝ ግን ለምን እንደዚህ አይነት ከባድ ፈተና ይገጥመኛል ካልክ "ስጋ በል አይደለሁም ስለዚህ ጫካ ውስጥ ብሄድ ለምን አንበሳ ወይ ከርከሮ ያሳድደኛል?" ብሎ እንደመጠየቅ ነው።

ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም!

ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ
@success_love_unity