#በዚህ ግሩፕ ከ1-10ኛ ክፍል አዲሱን የተማሪዎች እና መምህራን መፅሐፍት ያገኛሉ። #ማንኛውን ከ1-12ኛ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል! መልስና ማበራሪያዎችን የምሰጥ ይሆናለ።የ12ኛ ክፍል የመግቢያ ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ማብራሪያ እሰጣለሁ።ለተማሪዎች እና መምህራን አጋዥ የሆኑ ማቴሪያሎችን አጋራለሁBe kin and kind! Let us learn together!