Get Mystery Box with random crypto!

#ፍኖተ_ጋዛ #ክብረሃይማኖት_ልጆቿን_ትፈልጋለች አራተኛው ቨርቿል ጉባዔ በቴሌግራም ከልዩ ልዩ መርሃ | የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

#ፍኖተ_ጋዛ
#ክብረሃይማኖት_ልጆቿን_ትፈልጋለች
አራተኛው ቨርቿል ጉባዔ በቴሌግራም
ከልዩ ልዩ መርሃግብሮች ጋር
https://t.me/finotegaza
#ለክብረሃይማኖት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_አባላት_ብቻ
ሁሉም የክብረሃይማኖት ልጆች የቦታ እርቀት ሳይገድበን ባለንበት ቦታ የምንሳተፍበት ጉባኤ
የቴሌግራም ግሩፑን ያልተቀላቀላችሁ የሰንበት ት/ቤቱ አባላት ተቀላቀሉ ህብረታችንን እናጠንክር