Get Mystery Box with random crypto!

|| ኢንግሊዝ በዛሬዉ እለት ከጀርመን ጋር ላለባት የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖል | ስካይ ስፖርት ET™

|| ኢንግሊዝ በዛሬዉ እለት ከጀርመን ጋር ላለባት የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ እና ቶሞሪን በስብስቧ ዉስጥ አላካተተችም ፣ በተጨማሪም ጃሮድ ቦዉን እና ዋርድ ፕራዉስ የቡድኑ ስብስብ ዉስጥ የሉም። ነገር ግን የብሬንትፎርዱ ተጫዋች ኢቫን ቶኒ በዛሬዉ እለት ለእንግሊዝ የመጀመሪያ ጨዋታዉን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

[ Sky Sports ]

@SportEthiopia1 @SportEthiopia1