Get Mystery Box with random crypto!

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ውስጥ ለሚገኙ አብያተክርስቲያናት ተጨማሪ አገልጋይ ቄሳውስት እና ዲያ | የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ውስጥ ለሚገኙ አብያተክርስቲያናት ተጨማሪ አገልጋይ ቄሳውስት እና ዲያቆናት ተሰየሙላት

ያቺ... ነፃ አውጪ ነን ያሉት መሸሸጊያ ከመሆን እስከ ንጽሁን ጭፍጨፋ የተስተናገደባት፣

በኦነግም በብልጽግናም ስም ወገኖቻችን በሁለት ጎናቸው በሚገደሉበት

ጥቂቶች መንገድ በሳተ፣ሃቅ በቀበሩ ሰዎች ስሜት ተነድተው ዥ ኦርቶዶክስነትን እኩል ይሆናል ነፍጠኛ" በሚል ታፔላ አመሳክረው ባለማህተቡ ላይ መላእከ ሞት የሚያስፈርድባት ወለጋ

አብያተክርስቲያናት እየወደሙባት፣ታጣቂዎች በነዋዬተቅዱሳቷ እየተሳለቁባት፣ካህናት እና ምዕመናንን በሚሳቀቁባት ምድር

መንፈስ ቅዱስ ያስጨከናቸው በቁጥር 615 የሚሆኑ ዲያቆናት እና ደቀመዛሙርታት መከራውን ተጋፍጠው፣ችግርን ተቋቁመው፣ሞትን አስበርግገው ያገለግሏት ዘንድ መንፈስቅዱስ ቄሳውስት ዲያቆናት አድርጎ ሾማችዋል።

እግዚአብሔር ይመስገን

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/user/0468811209

የቴሌግራም ቻናላችን ።
t.me/southethiopiaorthodoxy

የቴሌግራም ግሩፓችን
https://t.me/southethiopiaorthodoxtewahidoun

ተቀላቀሉን !

Kune Demelash kassaye -Arba Minch