Get Mystery Box with random crypto!

በፍጥረት የክብር ሚዛን ላይ ከእሷ ውጪ አብልጦ የሚከብድ የለም። የማይቻለው የተቻለላት፤ ይሆናል | የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️

በፍጥረት የክብር ሚዛን ላይ ከእሷ ውጪ አብልጦ የሚከብድ የለም።

የማይቻለው የተቻለላት፤

ይሆናል ተብሎ የማይታሰብ የሆነባት

የፈጠራትን የወለደች

በትንቢት ተስፋ ተደርጋ በፍሠሐ የመጣች

የተሰናከለችው ሄዋን ደዌ ማካካሻ የሆነች

እናት።........ኪዳነምህረት

Kune Demelash kassaye -Arba Minch