Get Mystery Box with random crypto!

ከመልካም ወጣት ዋዜማ በኅላ በሐዋሳ 200 መናፍቃን ተጠምቀው በእንባ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ልጅ | የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️

ከመልካም ወጣት ዋዜማ በኅላ በሐዋሳ 200 መናፍቃን ተጠምቀው በእንባ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ልጅነት ተቀበሉ። እግዚአብሔር ይመስገን!

ሐዋሳ የአብ ተክል የሆነ መንግስቱን ይወርሱ ዘንድ የተጠሩ ነፍሳትን ከማህጸነ ዮርዳኖስ በቅድስት ቤተክርስቲያን እናትነት በምስጢር ጥምቀት ወልዳችዋለች።

አወደምህረቱ የንሰኃ እንባ እንጅ የብሽሽቅ መድረክ እንዳልሆነ ተጠማቂያን አማናዊ ምስክር ሆነዋል።

እግዚአብሔር ይመስገን ።

በነገራችን ላይ ይህኝ ተጠማቂያ ቁርጥ ተዘጋጅቶላቸው አይደለም የተጠመቁት፣ የቅድስት ድንግል ማርያም የበረከት ፆምን ፆመው እንጅ ።

እግዚአብሔር ይመስገን!

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/user/0468811209

የቴሌግራም ቻናላችን ።
t.me/southethiopiaorthodoxy

የቴሌግራም ግሩፓችን
https://t.me/southethiopiaorthodoxtewahidoun

ተቀላቀሉን !

Kune Demelash kassaye -Arba Minch