Get Mystery Box with random crypto!

Italy እና India ለመሄድ ምዝገባ ያደረጋቹ የቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ብዙ ሰው እያስተናገድን ስ | SO TUBE - ሶ ቲዩብ

Italy እና India ለመሄድ ምዝገባ ያደረጋቹ የቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ብዙ ሰው እያስተናገድን ስለሆነ ተራቹ እስኪደርስ ድረስ በእርጋታ ይጠብቁን ሌላው ወደ India የተመዘገባቹ ጉዞው አመቱን ሙሉ ስለሆነ ግዜው ያልቃል ብላቹ አታስቡ በማንኛውም ግዜ ስለሚያልቅ ሀሳብ እንዳይገባቹ ከዚህ በፊት እንዳልነው እንደሌሎች ኮንሰልታንሲዎች ምንም የተረጋገጠ ነገር ሳታዩ ክፍያ እንድትከፍሉ እናደርግም ክፍያውን ምትፈፅሙት visa process አልቆ የጉዞ ትኬት እጃቹ ሲገባ ብቻ ስለሆነ ስጋት እንዳይገባቹ

@sotubee