Get Mystery Box with random crypto!

የሰው ልጅ ሆይ መች ይሆን ምትነቃው ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ | ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው ሀቢብና رسول صلى الله عليه وسلم

የሰው ልጅ ሆይ መች ይሆን ምትነቃው
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^>
••═══••• •••═══••
– እየሄድክም ቡዱንያ ቅዠት ውስጥ ነህ
– ቆመህም በዱንያ ቅዠት ውሰጥ ነህ
– ተቀምጠህም በዱንያ ቅዠት ውስጥ ነህ
– ተኝተህም በዱንያ ቅዠት ውስጥ ነህ
– መች ይሆን ምትነቃው?
– ታውቃለህ መች እንደሆነ?
– ሞት ጉሮሮህ ጋር ሲደርስ!
– የሚጠብቅህ ነገር ከፊት ለፊትህ ሲሆን!
– የአይንህ ግረዶሽ ተነስቶ ፍንትው ብሎ ሲታይ!
– ይህ ንቃት ለዋናው ንቃት ሲያሻግርህ!
– ለቂያማ ሜዳ አሳልፎ ሲሰጥህ!
– ሳትወድ ያኔ ትነቃለህ!
– ጮሌ ከሆንክ ዛሬ ንቃ!
– አኼራ አለ እንቅልፍ ይብቃ!።

••═══••• •••═══••

በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳህ ሀፊዘሁሏህ

http://t.me/bahruteka
http://t.me/bahruteka