.........ምን አጠፋው?........ እንቅልፍ በሌለው ረጅም ሌሊት ፣ ሚነጋ በማይመስል ባስፈሪ ፅልመት፣ ከተራራ ሚገዝፍ ትዝታ አሸክመሺኝ፣ ከውቂያኖስ ሚጠልቅ ፍቅር አስታቅፈሺኝ መንገድሽን ሳልተው መንገዴን ትተሽ፣ ላትፀፀቺ ላትመለሺ ሄድሽ ኮበለልሽ። Sola @Solayee 974 viewsedited 05:04