Get Mystery Box with random crypto!

RAHA የሴቶች መዝናኛ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 2ኛው ዙር የሴቶች መዝናኛ እነሆ ለግንቦት | Socialize Addis

RAHA የሴቶች መዝናኛ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 2ኛው ዙር የሴቶች መዝናኛ እነሆ ለግንቦት 21/2014 ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል። 1ኛው ዙር ላይ መጥታቹ ለራሳቹ አሪፍ ጊዜ ሰጥታቹ ተደስታቹ ለወደዳችሁት እና ይሄ እድል ላመለጣቹ እህቶች በሙሉ ይሄው ስማችንን ከ አዳል ወደ ራሐ ቀይረን በአዲስ መልክ በሁለተኛው ዙር እንደገና ልንገናኝ ነው።

Packages

ጥራቱን የጠበቀና የተከለለ የዋና አገልግሎት
ሴት አሰልጣኝና ላይፍ ሴቨር
ስፓ(ስቲም ባዝና ሳውና ባዝ)
ስናክ
ምሳ
የታሸገ ውሀ
ወደ ውብና አረንጓዴ ስፍራ ጉዞ
የተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎች
ከምቹ ትራንስፖርት ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ፣ ይህን ሁሉ ከጠዋት እስከ 11:00 ሰዓት ራሐ ሆነው ወዳጅ አፍርተው የማይረሳ ጊዜን ያሳልፋሉ።

በፍጥነት ደውለው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
0911 475433
0935 206290